www.meskanmedia.com Open in urlscan Pro
34.149.87.45  Public Scan

Submitted URL: https://butajira.com/
Effective URL: https://www.meskanmedia.com/
Submission: On July 03 via api from US — Scanned from DE

Form analysis 0 forms found in the DOM

Text Content

top of page
Skip to Main Content

Join Us



 * Home
   
   * መጣጥፍ
   * ግጥም
   * ጤና
   * ምሳሌያዊ አነጋገር
   * እንቆቅልህ(ሽ)
   * ታሪክ
   * ፍልስፍና

 * Radio MMN

 * Melka Amza

 * MMN Youtube

 * Meskan's network

 * Video

 * Meskan People

 * Mohammed Juhar

 * About us

 * Posts

 * More


Use tab to navigate through the menu items.
 * አጠቃላይ ህትመት/ ምድብ-category ይምረጡ
 * መስቃንኛ ግጥም
 * ግጥም
 * መጣጥፍ
 * ጤና
 * ታሪክ
 * ምሳሌያዊ አነጋገር
 * More

Search

የመስቃን ብዙሃን መገናኛ አውታረ መረብ
 * May 9


ወግ

አጥንት የሚግጥ፣ መጋጡን እንጂ የጥርሱን ማግጠጥ አያይም

አንድ በጣም ጥንቁቅና የንሥር ዐይን አለው የሚባል የጉምሩክ የኬላ ተቆጣጣሪ፣ ኬላ ተሻግሮ የሚመጣ አንድ ከባድ መኪና
ያያል፡፡ ሹፌሩን ተጠራጠረው፡፡ ስለዚህ እንዲወርድ ትዕዛዝ ሰጠው፡፡ ሹፌሩ ወረደ፡፡ ኬላ...
610
Post not marked as liked
የመስቃን ብዙሃን መገናኛ አውታረ መረብ
 * Apr 29



ሙዙን ስታይ ፤ መዘዙንም እይ!

ከእለታት አንድ ቀን፣ አያ ዝንጀሮ፣ የአንበሳን ሚስት ሊያሽኮረምም አስቦ አንበሳ በሌለበት ወደ ሚስትየው ይሄዳል፡፡ የአንበሳ ሚስት የዝንጀሮን መላ ሰውነት ቃኝታ ስታበቃ፣“አያ ዝንጀሮ፤ አይንህ ለምን ቀላ?”ብላ ትጠይቃ...
430
Post not marked as liked
የመስቃን ብዙሃን መገናኛ አውታረ መረብ
 * Apr 18


ወግ

“ሁሉንም ዕንቁላልህን አንድ ቅርጫት ውስጥ አታስቀምጥ! ገና ሳይፈለፈሉ ጫጩቶች መቁጠር አትጀምር”

ሁለት መንገደኞች ራቅ ወዳለ አገር ለመሄድ ጉዞ ጀምረዋል፡፡ ሁለቱም የተለያየ ጠባይ ያላቸው ናቸው፡፡ አንደኛው፤
በህይወቴ ሙሉ ዕውነት ፈፅሞ ተናግሮ የማያውቅ ነው፡፡ ሁለተኛው ደግሞ ዕድሜውን በሙሉ ውሸት የሚባል ነገር...
390
1 like. Post not marked as liked1
የመስቃን ብዙሃን መገናኛ አውታረ መረብ
 * Apr 17


ወግ

በበላህ ገብር... በሰማህ መስክር!

ከእለታት አንድ ቀን፤ በአንድ የተንጣለለ መስክ ላይ አንዲት 
በግ ከነግልገሏ ሳር በመጋጥ ላይ ሳሉ፤ አንድ ግዙፍ ንስር-አሞራ በሰማይ እያንዣበበ፣ በተራበና በጎመዠ ስሜት፣ ከአሁን አሁን ወርጄ ልብላ እያለ ግዳይ
-...
170
1 like. Post not marked as liked1
የመስቃን ብዙሃን መገናኛ አውታረ መረብ
 * Apr 15


ወግ

በጭለማ እየሄዱ ጅብ ነገረኛ ነው ይላሉ

ከዕለታት አንድ ቀን ድመት አንድ ጫካ ውስጥ ቀበሮ ታያለች፡፡ ከዚያም ለራሷ እንዲህ ትላለች፡- “ቀበሮ በጣም ቀልጣፋ ነው፡፡
ብዙ ልምድ ያለው ነው፡፡ በሰፊውም የተከበረ ነው፡፡ ስለዚህ መልካም ሰላምታ ላቀርብለትና...
230
2 likes. Post not marked as liked2
የመስቃን ብዙሃን መገናኛ አውታረ መረብ
 * Apr 15


ግጥም

ሀገር (ጋሻው ሙሉ)

በህብር፣ በደቦ፣ ባንድ ተደጉሶ ከተመሰረተ ከቆመ ምሰሶ ጥራናው ተጥሎ ከዞረ ማቶቱ ጠብቆ ከታሰረ ከላይ ጉልላቱ
አንድም የሳር ክዳን ሰበዝ ካልመዘዙ ማገር ከማገሩ፣ ዙሪያ ካጠበቁ፣ አብረው፣ ከተጓዙ...
150
1 like. Post not marked as liked1
የመስቃን ብዙሃን መገናኛ አውታረ መረብ
 * Apr 15



በአድዋ ተራራዎች ላይ የአንባገነኑ መሪ የቤኒቶ ሙሶሊኒ የፊት ቅርፅ ሐውልት ቆሞ እንደነበር.ያውቁ ኖሯል.....?

ይህን ያውቁ ኖሯል.....?
በአድዋ ተራራዎች ላይ የአንባገነኑ መሪ የቤኒቶ ሙሶሊኒ የፊት ቅርፅ ሐውልት ቆሞ እንደነበር......በ 2ተኛ የኢጣሊያን ወረራ ዘመን በአድዋ በሱሎዳ ተራራ ፊት ለፊት ላይ በፋሺስት ወታደሮች...
110
1 like. Post not marked as liked1
የመስቃን ብዙሃን መገናኛ አውታረ መረብ
 * Jan 22



“መስቃን በተቋም ይመራ”

በ2019 እ.አ.አ የመስቃን ሽማግሌዎች፣ ምሁራን፣ አመራሮች፣ ባለሃበቶች እና ዳያስፖራዎች ቡታጅራ ከተማ አድርገውት በነበረው
ወሳኝ ስብሰባ በቀረበው ጽነሰ መሰረት በትኩረት ከተወያዩ በዃላ ወስነው፣  መርቀው አደራውንም...
320
2 likes. Post not marked as liked2
የመስቃን ብዙሃን መገናኛ አውታረ መረብ
 * Oct 4, 2023



ለማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እና ልዩ አማካሪ - ሆሳዕና

ለማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እና ልዩ አማካሪ - ሆሳዕና "የቡታጅራ እና መስቃን ወረዳ የሃገር ሽማግሌዎችና
ወጣት ተወካዮች"
540
1 like. Post not marked as liked1

1
2345




Copyright © 2018 Meskan Media Network - All Rights Reserved.

E-mail : meskanmedia@gmail.com

 * 
 * 
 * 
 * 
 * 
 * 

bottom of page
We use cookies on our website to see how you interact with it. By accepting, you
agree to our use of such cookies.See Privacy Policy
AcceptDecline AllCookie Settings